ልክ የዛሬ ወር ሁለት የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት

ልክ የዛሬ ወር ሁለት የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል መሀመድ ተሰማ አረጋገጡ።  ለመከላከያ ሠራዊታችን እና ለፌዴራል ፖሊስ እጃቸውን የሰጡት ሜጀር ጄኔራል መሀመድኢሻ ዘይኑ እና ብርጋዲየር ጄኔራል ሙሉጌታ በርሄ ናቸው ብለው ነበር። ወንጀላቸውን ሲዘረዝሩም ሜጀር ጄኔራል መሀመድ ኢሻ ዘይኑ ቀደም ብሎ የምዕራብ ዕዝ ም/አዛዥ … Continue reading ልክ የዛሬ ወር ሁለት የጁንታው ከፍተኛ አመራሮች እጃቸውን መስጠታቸውን የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክቶሬት